Summary
Keywords
Full Transcript
ሰላም ውድ የ ኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች ዶኒ ታምራት እባላለሁ ግራፊክ ዲዛይነር እና በ አዲስ አበባ በሚገኝ የትምህርት ተቋም የ ግራፊክ ዲዛይን አስተማሪ ነኝ። በዚህ ቻናል ያለኝን እውቀት በሙሉ የማካፍላችሁ ይሆናል። በመጀመሪያ ዙር ለጀማሪዎች የሚሆን የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና በ 10 ክፍል አዘጋጅቼ አቅርቤላችኋለሁ። የሁሉንም ሊንክ ከታች አስቀምጬላችኋለሁ። በቀጣይ ጊዜያት ደግሞ የ Adobe illustrator ፣ የ Corel ፣ የ InDesign ፣ የ Figma እና የሌሎችንም የ ዲዛይን ሶፍትዌሮች ሙሉ ኮርስ አድርጌ አቀርብላችኋለሁ። በተጨማሪ የተለያዩ ከ ግራፊክ ዲዛይን ጋር የሚገናኙ ነገሮችን በሙሉ የምናይ ይሆናል አብራችሁኝ ቆዩ የቴሌግራም ሊንካችን፦ https://t.me/korerima_graphics መሠረታዊ የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና 👇 ክፍል 1. https://youtu.be/Oe7op80NuWw ክፍል 2. https://youtu.be/YhU06Zq0G1g ክፍል 3. https://youtu.be/Tg5KcmNxfAg ክፍል 4. https://youtu.be/ueuqMcr6Dj0 ክፍል 5. https://youtu.be/GEHffp51TMc ክፍል 6. https://youtu.be/4wD599YdLhI ክፍል 7. https://youtu.be/dao8MH_xu0Q ክፍል 8. https://youtu.be/mmddptUDA-U ክፍል 9. https://youtu.be/rM3rTIjuwUg ክፍል 10. https://youtu.be/ln6Ki54_2Hk Welcome to my channel ❤️ my name is Doni Tamrat i am a graphic designer and Graphic design Teacher in Addis Ababa , i hop you will get some knowledge from me. Don't forget to subscribe
